ሱፐርማርኬቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ጉብኝተውታል::
ኩዊንስ በተመጣጣኝ ዋጋ በበቂ አቅርቦት የፍጆታ ዕቃዎችንና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ምርቶችን ለህብረተሰቡ በማቅረብ ይታወቃል።
የተበለተ ዶሮ፣ እንቁላል፣ የወተት ውጤቶች፣ የስጋ ምርቶች፣ አትክልት እና ፍራፍሬ፣ የእንጨትና የብረታ ብረት ውጤቶችን ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ነው።
ኩዊንስ በአንድ ቦታ በበቂ አቅርቦት የሚያገኙበት የከተማችን ግዙፍ ሱፐርማርኬት ነው።
በ2002 ዓ.ም የተቋቋመው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት በአዲስ አበባ 13 ደረጃቸውን የጠበቁ ሱፐርማርኬቶች ያሉት ሲሆን “እንደ ቤተሰብ” በሚል መሪ ቃሉ ይታወቃል።
ኩዊንስ ሁሌም ደንበኞቹን ለማስደሰት የሚተጋ!
ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ





