ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ኖቬም 7 2025
አጠቃላይ

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ በአፍሪካ ደረጃ በካይዘን አተገባበር ተሸለመ።

ድርጅቱ በአፍሪካ ደረጃ የካይዘን ሥርዓትን ተግብረው ለውጥ ከማምጣት አንፃር የተሻለ ውጤት ካስመዘገቡ ድርጅቶች ጋር በመወዳደር በከፍተኛ ተቋማት ምድብ (Large Organization Category) በከፍተኛ አድናቆት (Great pride) ተሸላሚ መሆን ችሏል። ድርጅቱ የጥራት ሥራ አመራር፣ የሥራ ላይ ጤናና ደህንነት፣ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር እና የኢንተግሬትድ ማኔጅመንት ሥርዓቶችን ተግባራዊ አድርጓል። የድርጅቱ መሸለም እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ግሩፕ የሚያኮራ ሲሆን […]

ድርጅቱ በአፍሪካ ደረጃ የካይዘን ሥርዓትን ተግብረው ለውጥ ከማምጣት አንፃር የተሻለ ውጤት ካስመዘገቡ ድርጅቶች ጋር በመወዳደር በከፍተኛ ተቋማት ምድብ (Large Organization Category) በከፍተኛ አድናቆት (Great pride) ተሸላሚ መሆን ችሏል።

ድርጅቱ የጥራት ሥራ አመራር፣ የሥራ ላይ ጤናና ደህንነት፣ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር እና የኢንተግሬትድ ማኔጅመንት ሥርዓቶችን ተግባራዊ አድርጓል።

የድርጅቱ መሸለም እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ግሩፕ የሚያኮራ ሲሆን ይህንን ውጤት ወደ ሌሎች ድርጅቶች ለማጋባት ጥሩ መነሻ እንደሚሆን ይታመናል።

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የቡና ክምችት የቡና ዝግጅት የተቆላና ተቆልቶ የተፈጨ ቡና የቡና ገለባ የከሰል ምርት፣ የጆንያ ምርት እና ሌሎች የአገልግሎት ስራዎችን ያከናውናል።

ሚድሮክ ለሀገር -ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፡ ፡