ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ኦክቶ 6 2026
አጠቃላይ

ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በድጋሚ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ በመመረጥዎ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቤተሰብ ልባዊ ደስታዉን ይገልጻል!

‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚዎች፣ የሥራ አመራር አባላትና መላው የተቋሙ ሠራተኞች በድጋሚ በመመረጥዎ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡፡ ‎ቀጣይ የስራ ዘመናንዎ ይበልጥ የተሳካ እንዲሆን የሚድሮክ ቤተሰብ ይመኛል፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር ሀብት

‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚዎች፣ የሥራ አመራር አባላትና መላው የተቋሙ ሠራተኞች በድጋሚ በመመረጥዎ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡፡

‎ቀጣይ የስራ ዘመናንዎ ይበልጥ የተሳካ እንዲሆን የሚድሮክ ቤተሰብ ይመኛል፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር ሀብት