ከመላው ግሩፕ የተገኙ ዜናዎች።
127 ዜናዎች፣ በአንድ ጊዜ በአንድ ቋንቋ።
አጠቃላይ · ኦክቶ 11 2026የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ በሊሙ በሚገኙ የእርሻ ማሳዎች ያሰራቸውን መኖሪያ ቤቶች ለሰራተኞች አስረከበ።አጠቃላይክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በድጋሚ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ በመመረጥዎ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቤተሰብ ልባዊ ደስታዉን ይገልጻል!አጠቃላይበሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚሰጣቸውን የተለያዩ የበረራ አገልግሎቶች በኦሮሚያ ቱሪዝም ኤግዚቢሽን ሳምንት በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።አጠቃላይየሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ መንበር ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ኢትዮጵያ ከአደጉት የዓለም ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ሚድሮክ የበኩሉን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ ይገኛል አሉ።
አጠቃላይ · ሴፕቴ 18 2026የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለሠራተኞቹ 1.2 ቢሊዮን ብር ቦነስ መሰጠቱን ገለፁ።
አጠቃላይ · ሴፕቴ 3 2026የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ድጋፍ አበረከተ።
አጠቃላይ · ኦገስ 28 2026ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሽያጭ የዕቅዱን 99% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡
አጠቃላይ · ኦገስ 7 2026በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2018 በጀት አመት ስኬታማ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን አስታወቀ።
አጠቃላይ · ጁን 19 2026የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ የተለያዩ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማራ።የቀድሞ ዜናዎች
ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር የተለያዩ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማራ።ጁን 13 2026ታላቁ ክለብ ባለታሪኩ የአርበኝነት ማሳያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ ደምቆ ውሏል።ሜይ 25 2026ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዓለም የከተሞች ፎረም (World Urban Forum) ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።ሜይ 21 2026ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የዉጪ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን አስፈረመ።ሜይ 13 2026በውቢቷ ባህር ዳር የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴል መገንባት የከተማዋን ውበት ይበልጥ ያጎላል” አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በባህር ዳር ከተማ የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴልን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል።ሜይ 5 2026ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዘርፉ የደረሰበትን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሟላ፣ አዲስ የUHT (ረጅም ጊዜ የሚቆይ) የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በተገኙበት አስመረቀ።ሜይ 1 2026ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተከፈተው የዳሸን ኤክስፖ ላይ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶቹን በመያዝ እየተሳተፈ ነው።ኤፕሪ 23 2026ለአንድ ሀገር እድገት የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከዘመናዊ የሰው ልጆች የፈጠራ ውጤቶች ጋር በማስተሳሰር የተሻለ ነገን ለመፍጠር መስራት አስፈላጊ ነው።ኤፕሪ 21 2026በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ታሪክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ!ኤፕሪ 20 2026የምርት ጥራትን በማስጠበቅና ምርታማነትን በማሳደግ የገበያ ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብት ስልጠና ለሰራተኞችና ለአመራሮች!ኤፕሪ 17 2026ተጨማሪ ጫንብሮሹር (PDF)
ብሮሹር (PDF) →
