ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ሴፕቴ 30 2026
አጠቃላይ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚሰጣቸውን የተለያዩ የበረራ አገልግሎቶች በኦሮሚያ ቱሪዝም ኤግዚቢሽን ሳምንት በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።

አየር መንገዱ ለደህንነት ቅድሚያ በመስጠት፣ የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት እና ተስማሚና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅ ሲሆን በተጨማሪም በርካታ የአቪዬሽን መፍትሄዎችን በማቅረብ ለደንበኞቹ አስተማማኝ አማራጭ መሆን ችሏል።ድርጅቱ የቪአይፒ ቻርተር በረራዎችን፣ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ቻርተር አገልግሎቶችን፣ የአየር አምቡላንስ እና የሕክምና አገልግሎቶችን በፍጥነትና በአስተማማኝ ደረጃ ያቀርባል።በተጨማሪም የጭነት ቻርተር፣ የአደጋ ጊዜ አገልግሎትና የቱሪስት እና የኮርፖሬት ጉዞ አገልግሎቶችን በመስጠት […]

አየር መንገዱ ለደህንነት ቅድሚያ በመስጠት፣ የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት እና ተስማሚና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅ ሲሆን በተጨማሪም በርካታ የአቪዬሽን መፍትሄዎችን በማቅረብ ለደንበኞቹ አስተማማኝ አማራጭ መሆን ችሏል።
ድርጅቱ የቪአይፒ ቻርተር በረራዎችን፣ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ቻርተር አገልግሎቶችን፣ የአየር አምቡላንስ እና የሕክምና አገልግሎቶችን በፍጥነትና በአስተማማኝ ደረጃ ያቀርባል።
በተጨማሪም የጭነት ቻርተር፣ የአደጋ ጊዜ አገልግሎትና የቱሪስት እና የኮርፖሬት ጉዞ አገልግሎቶችን በመስጠት በኢትዮጵያ የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት በማቅረብ መልካም ስም ገንብቷል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር ሀብት