ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ኖቬም 13 2025
አጠቃላይ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ነው ።

ኤክስፖዉ በማዕድን ሚኒስቴር አዘጋጅነት ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ የተዘጋጀው ሲሆን ዛሬ ሕዳር 4/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ይህንን ኤክስፓ በፕላቲንየም ደረጃ ስፖንሰር ያደረገ ሲሆን በኤክስፖው ላይም በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን ዘርፍ ስር ያሉ ድርጅቶች የሚያመርቷቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች ይዘው ቀርቧል፡፡ ኤክስፖዉ በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ሲሆን እስከ ህዳር […]

photo 2025 11 13 15 13 57
photo 2025 11 13 15 13 57

ኤክስፖዉ በማዕድን ሚኒስቴር አዘጋጅነት ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ የተዘጋጀው ሲሆን ዛሬ ሕዳር 4/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ይህንን ኤክስፓ በፕላቲንየም ደረጃ ስፖንሰር ያደረገ ሲሆን በኤክስፖው ላይም በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን ዘርፍ ስር ያሉ ድርጅቶች የሚያመርቷቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች ይዘው ቀርቧል፡፡

ኤክስፖዉ በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ሲሆን እስከ ህዳር 6 ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ነው ። | ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ