ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ጃን 29 2026
አጠቃላይ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ።

የሚድሮክ ምርቶች በአለም ገበያ-ሚድሮክ ለሀገር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ። ኤግዚቢሽኑ ከጥር 18 እስከ 22/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከሚድሮክ ግብርና ዘርፍ ምርቶች ቡና፣ ሻይ ቅጠል፣ ቅመማቅመም፣ ማር፣ ስትሮበሪና የቲማቲም ምርቶች ለእይታ ቀርበዋል። በኤግዚቢሽኑ ላይ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ የንግድ ተቋማት ጋር የገበያ ትስስርና የልምድ ልዉዉጥ እየተደረገ ነዉ። […]

የሚድሮክ ምርቶች በአለም ገበያ-ሚድሮክ ለሀገር

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ።

ኤግዚቢሽኑ ከጥር 18 እስከ 22/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከሚድሮክ ግብርና ዘርፍ ምርቶች ቡና፣ ሻይ ቅጠል፣ ቅመማቅመም፣ ማር፣ ስትሮበሪና የቲማቲም ምርቶች ለእይታ ቀርበዋል።

በኤግዚቢሽኑ ላይ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ የንግድ ተቋማት ጋር የገበያ ትስስርና የልምድ ልዉዉጥ እየተደረገ ነዉ።

ሚድሮክ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች ለአለም ገበያ በማቅረብ ከዘርፉ የሚገኘዉን ዉጤት በማሳደግ ላይ ይገኛል።

በዘንድሮው የገልፍ ፉድ (Gulfood) ኤግዚቢሽን ላይ ከ195 አገራት የተውጣጡ ከ8,500 በላይ ኤግዚቢተሮችና ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ምርቶች ለ