ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ማኑፋክቸሪንግ · የተቋቋመው 1999

Summit Engineered Plastics (SEPCo)

Summit Engineered Plastics PLC /SEPCO/ በ1999 ተመሠረተ።

Summit Engineered Plastics (SEPCo)

ሰሚት ኢንጂነርድ ፕላስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማ /SEPCO/። Summit Engineered Plastics PLC /SEPCO/ በ1999 እ.ኤ.አ. ተቋቁሞ የፕላስቲክ ከረጢቶችን፣ የሸራ ጨርቅን፣ የPP ከረጢቶችን፣ የፕላስቲክ ሳጥኖችንና ሌሎችን በማምረት ተሰማርቷል። ከዚያም ብር 135,000,000 (አንድ መቶ ሠላሳ አምስት ሚሊዮን ብር) ዋጋ ባለው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ ሲሠራ የቆየ ሲሆን፣ ለምግብና መጠጥ ኢንዱስትሪና ለሌሎች የማሸጊያ ፍላጎቶች እየጨመረ የመጣውን ደረጃውንና ጥራቱን የጠበቀ የPET ፕሪፎርም፣ ክዳንና የፕላስቲክ ማሸጊያ ዕቃዎች ፍላጎት ለማሟላትና ለማቅረብ እንዲሁም ገቢ ምርትን በመተካት ረገድ ሚና ለመጫወት በማለም የምርት መስመሩን ከተጠቀሱት በመቀየር በ2019 እ.ኤ.አ. እንደገና ተቋቁሞ ተደራጅቷል። SEPCO Movi

Summit Engineered Plastics (SEPCo) – Elico image 1