ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ማኑፋክቸሪንግ · የተቋቋመው 1999

AHFA PLC

ድርጅታችን AHFA PLC።

AHFA PLC

አሕፋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር። ድርጅታችን AHFA PLC ሕጋዊ ምዝገባና ፈቃድ አግኝቶ በአዲስ አበባ ተክለሃይማኖት አካባቢ በሚገኘው መጠነኛ የንግድ ቦታው የተለያዩ ምርቶችን የማስመጣትና በሀገር ውስጥ የማከፋፈል ሥራ ለመጀመር 24/11/1999 እ.ኤ.አ. ተቋቁሟል። ኩባንያው በ2011 እ.ኤ.አ. የንግድ እንቅስቃሴውን አስፋፍቶ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ስሙ ከቀላል ባቡር ጣቢያ ጀርባ በሚገኝ 6000M2 ስፋት ባለው መሬት ላይ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ገንብቷል፤ የምግብ ዘይት ማምረትና የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠቱን ቀጥሏል። ፋብሪካው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማምረት ሂደት

AHFA PLC – DSC 0075 scaled

አግኙን

AHFA PLC
ahfaplc.com
info@ahfaplc.com

ahfaplc.com