ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ዲሴም 9 2025
አጠቃላይ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሞሮኮ ማራካሽ በተካሄደው የቡናና ሻይ ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ ምርቶቹን አስተዋውቋል።

ፌስቲቫሉ ከህዳር 27 እስከ 29/2018 አ∙ም በማራካሽ ተካሂዷል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕም የቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ምርቶቹን ይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ወክሎ ተሳትፏል። የሞሮኮ የኢንዱስትሪና ውሃ ሚኒስትር ኒዛር ባራካ ፌስቲቫሉን በመጎብኘት በዘርፉ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ፌስቲቫሉ የኢትዮጵያን ቡና፣ ሻይ እና የቅመማ ቅመም ምርቶቹን ለዓለም አቀፍ ገበያ ለማስተዋወቅና ምቹ የገበያ እድል […]

photo 2025 12 09 16 03 23
photo 2025 12 09 16 03 23

ፌስቲቫሉ ከህዳር 27 እስከ 29/2018 አ∙ም በማራካሽ ተካሂዷል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕም የቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ምርቶቹን ይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ወክሎ ተሳትፏል።

የሞሮኮ የኢንዱስትሪና ውሃ ሚኒስትር ኒዛር ባራካ ፌስቲቫሉን በመጎብኘት በዘርፉ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።

ፌስቲቫሉ የኢትዮጵያን ቡና፣ ሻይ እና የቅመማ ቅመም ምርቶቹን ለዓለም አቀፍ ገበያ ለማስተዋወቅና ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሯል ።

ሚድሮክ ለሀገር – ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ