ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ንግድ እና አገልግሎት · የተቋቋመው 1995

Trans Nation Airways PLC (TNA)

Trans Nation Airways በሚያዝያ 28 1995 ዓ.ም. (6 May 2003) በMIDROC Group ሥር ተመሠረተ።

Trans Nation Airways PLC (TNA)

ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ ኃ/የተ/የግ/ማ (TNA)። ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ ሚያዝያ 28 ቀን 1995 ዓ.ም. (ሜይ 6 ቀን 2003 እ.ኤ.አ.) በMIDROC ግሩፕ ሥር ተመሠረተ። በሐምሌ 1996 ዓ.ም. ኩባንያው ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የአየር ኦፕሬተር ሰርተፊኬት (AOC) በማግኘት ሥራውን በይፋ ጀመረ። የኩባንያው ባለድርሻዎች አቶ ሰይድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ፣ አቶ ሐሰን ሁሴን አሊ አል-አሙዲና አቶ አብዱላ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ነበሩ። ኩባንያው በሀገራችን በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ፋና ወጊ የግል ኩባንያ ነው። ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ በ1995 ዓ.ም. ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ሂደቶችን ያለፈ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በለውጥ ሂደት ላይ ይገኛል፤ ከሚያዝያ 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ከMIDROC ጋር

Trans Nation Airways PLC (TNA) – MIG Security and Protection

አግኙን

Trans Nation Airways PLC (TNA)
tna.com.et
+251 113205658

+251 113729108

yemisrach.t@tna.com.et

tna.com.et