ግብርና · የተቋቋመው 1956
Upper Awash Agro-Industry Enterprise
Nuraira የእርሻ ልማት በ1956 ዓ.ም. Montnare በተባለ ጣሊያናዊ ተመሠረተ።

የላይኛው አዋሽ አግሮ-ኢንዱስትሪ ድርጅት። ኑራኢራ እርሻ ልማት በ1956 ዓ.ም. Montnare በተባለ ጣሊያናዊ ዜጋ ተቋቁሟል። ከሰኔ 2005 ዓ.ም. ጀምሮ MIDROC Horizon Ventures ኑራኢራን፣ መርቲ ጀጁን (የእርሻ ልማቶች) እና የመርቲ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ተረክቦ በማስተዳደር ላይ ይገኛል። ኩባንያው በMIDROC Investment Group ሥር ከገባ በኋላ የእርሻ ምርቱን በተሻለ ዕውቀት ለማስተዳደርና የምርት ጥራትን ለማሻሻል ከነባሮቹ በተጨማሪ የተለያዩ ማሽነሪዎችን በመግዛት የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሻሻል ተችሏል። የፍራፍሬ ምርቶች በተለይም የብርቱካንና የመንደሪን ምርቶች ከተተከሉ ከ30 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ በመሆናቸውና በእርጅናና በእንክብ


