ኮንስትራክሽን እና ሪል እስቴት · የተቋቋመው 1993
MIDROC Construction Ethiopia PLC
MIDROC Construction Ethiopia PLC በ22 October 1993 (12-2-86 ዓ.ም.) በሼክ መሐመድ አል-አሙዲና በአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተመሠረተ።

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ። MIDROC Construction Ethiopia PLC ኦክቶበር 22 ቀን 1993 እ.ኤ.አ. (12-2-86 ዓ.ም.) በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲና በአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተሰማ ተመሠረተ። የኩባንያው ዋና የሥራ ዘርፍ የሕንፃ ግንባታና የሲቪል ምሕንድስና ሥራዎች ነው። የሚድሮክ ኮንስትራክሽን ፍልስፍናና የጥራት አስተዳደር ሥርዓት በጠንካራ የኩባንያ እሴት ላይ የተመሠረተ ነው። ከደንበኞቻችንና ከአቅራቢዎቻችን ጋር በረጅም ጊዜ የትብብር ግንኙነትና በመልካም የንግድ አጋርነት የኩባንያውን ታማኝነት በማረጋገጥ ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው የግንባታ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኞች ነን። የተሻለ አፈጻጸም ለማሳየት በቀጣይነት ለልህቀትና ለጥራት እንተጋለን፤ እንዲሁም

አግኙን
MIDROC Construction Ethiopia PLC
+251 0911200241
mcgm@midrocinvestmentgroup.com
+251 0911200241
mcgm@midrocinvestmentgroup.com

